速報APP / 圖書與參考資源 / Hello ንቃት - Ethiopia

Hello ንቃት - Ethiopia

價格:免費

更新日期:2018-11-03

檔案大小:4.6M

目前版本:1.0

版本需求:Android 4.1 以上版本

官方網站:http://bunnatech.com

Email:bunnatech@gmail.com

聯絡地址:隱私權政策

Hello ንቃት - Ethiopia(圖1)-速報App

Hello ንቃት

ይህ Hello ንቃት የተሰኘ አፕሊኬሽን አነቃቂ ጥቅሶችን እና ቃላቶችን ይዟል፡፡

በአሰልቺ ሕይወት ዉስጥ ነቃ ብለን ወደፈለግነዉ የስኬት ደረጃ እንድደርስ የሚያበረታቱ አበረታች እና ሀይለኛ ጉልበት የሚሰጡን ጥቅሶችን ያካተተ አፕ ነዉ፡፡ ኑሮን ለማሸነፍ ነቃ ማለት ጥሩ ምርጫ ነዉ፡፡ መነቃቃት የጭንቅላት ጫዋታ ነዉ፣ የማይቻል ነገር የለም - እችላለሁ በሉ…… ይቻላል፡፡

This Application - Hello Success - Motivational Quotes and Text Message by Amharic Version.

These quotes are help to motivate the peoples to make their Dream come True, creating success, Leading your Life and achieving your Goals.

Hello ንቃት - Ethiopia(圖2)-速報App

Nothing is Impossible – Say “… i CAN…”

በአዲሱ አመት ነቃ ብለን ዓመቱን በስኬት እና ዉጤታማ ሁነን ለማሳለፍ የሚያነቃቁ አነቀቃቂ ጥቅሶችን በቆንጆ አቀራረብ በአማርኛ ቋንቋ ቀርቦላቹሃል በነጻ ይጠቀሙበት፡፡

‹… አንዱ የኑሮ መንገድ ተዘጋብኝ ብለህ በማዘን ጊዜህን አታባክን፣

የተከፈቱልህን አዳዲስ መስመሮችን ማየት አትችልምና…›

Hello ንቃት - Ethiopia(圖3)-速報App

‹…. ነገሮችን እንድታደርግ የሚያስጀምርህ መነቃቃት ነዉ

ስትነቃቃ ወደፊት ለመራመድ ይመችሃል…›

It contains:- more than 100 Motivational Quotes for all Ethiopian . By Amharic Language, for Ethiopian Love, for Ethiopian Diasporas. Ethiopian Business man, Ethiopian Modern Women, Ethiopian Life style, Ethiopian Culture.

It works Offline (without Internet) anyone can use these Apps.

Hello ንቃት - Ethiopia(圖4)-速報App

You can Share those Motivational Quotes text message for your Family and Friends by Using Viber, e-mail, Skype, Instagram, Whatsapp, Telegram, Imo, LinkedIn, Ethio-telecom Mobile Text Message, Facebook and Other Social Medias.

አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡

Thanks for downloading Our Apps

If you Like Rate us on play store.

Contact us by bunaapps@gmail.com

Hello ንቃት - Ethiopia(圖5)-速報App

Make Your Number One Choice Bunna Apps!

Hello ንቃት - Ethiopia(圖6)-速報App